Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ኅዳር 29
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ኅዳር ፳፱
፲፱፻፲፰
ዓ/ም ጥቁር
አሜሪካ
ዊው ዘፋኝ፤ ዳንሰኛ እና የፊልም ተዋናይ
ሳሚ ዴቪስ ጁንየር
በዚህ ዕለት ተወለደ።
፲፱፻፴፬
ዓ/ም የ
ጃፓን
ዓየር ኃይል በ
ሃዋይ
የ
ፐርል ሀርበር
ን ወደብ ባጠቃ በማግሥቱ የ
አሜሪካ
የሕዝብ ምክር ቤት አባላት በ
ጃፓን
ላይ የጦርነት አዋጅ አወጁ።
፲፱፻፸፩
ዓ/ም በአሁኑ ጊዜ በ
የመን
ለአል ሳቅር ቡድን የሚጫወተው
ኢትዮጵያ
ዊው የእግር ኳስ ተጫዋች
አንዋር ሲራጅ
የልደቱ ቀን ነው።
፲፱፻፸፫
ዓ/ም በ
ኒው ዮርክ
ከተማ የቀድሞው የ
ቢትልስ
መሥራችና ዓባል
ጆን ሌነን
መኖሪያ ቤቱ ፊት ለፊት ላይ ‘ማርክ ዴቪድ ቻፕማን’ በተባለ ሰው በሽጉጥ ተገደለ።