ዘ ቢተልስ
(ከቢትልስ የተዛወረ)
ዘ ቢትልስ (እንግሊዝኛ፦ The Beatles) በሊቨርፑል፣ እንግሊዝ የተመሠረተ እጅግ ስመ ጥሩ የሆነ የሮክ ሙዚቃ ቡድን ነበረ። ዘፋኞቹ ጆርጅ ሀሪሰን፣ ጆን ሌኖን፣ ፖል መካርትኒ ፣ አና ርንጎ ስታር ነበሩ።
ደግሞ ይዩ፡ ብጫ ሱማራ - የቢተልስ 1968 እ.ኤ.አ. ሳይከደሊክ ካርቶን ፊልም
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |