መጋቢት ፲፪
(ከመጋቢት 12 የተዛወረ)
መጋቢት ፲፪፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፺፪ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፸፯ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፸፬ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፸፫ ቀናት ይቀራሉ።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ለማስተካከል- ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - በአፓርታይዳዊ ደቡብ አፍሪቃ፣ በታሪክ ዘገባ ‘የሻርፕቪል ፍጅት’ (Sharpeville Massacre) በሚባለው ክስተት ፖሊሶች በጥቁር ሕዝብ ላይ ተኩስ ሲከፍቱ ፷፱ ጥቁሮች ሲገደሉ ፻፹ ሰዎች በጥይት የቁስል አደጋ ደርሶባቸዋል።
- ፲፱፻፹፪ ዓ/ም - የደቡብ-ምዕራብ አፍሪቃ ትባል የነበረችው አገር ከሰባ አምሥት ዓመታት የቅኝ ግዛትነት በኋላ ናሚቢያ ተብላ ከአፓርታይዳዊ ደቡብ አፍሪቃ ነጻ ወጣች
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |