ታኅሣሥ ፳፮
ታኅሣሥ ፳፮ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፲፮ተኛው እና የበጋ ወቅት የመጀመሪያው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፪፻፶ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፵፱ ቀናት ይቀራሉ።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ለማስተካከል- ፲፱፻፳፮ ዓ/ም - የነፋስ ስልክ (Wirless) በኢትዮጵያ ተጀመረ፤ ቆመ፡፡
- ፳፻፪ ዓ/ም - በአሁኑ ጊዜ በ፰መቶ ፳፱ ነጥብ ፰ ሜትር ርዝመቱ በዓለም አንደኛው ሰማይ-ጠቀስ ሕንፃ የሆነው ቡርጅ ከሊፋ (Burj Khalifa (Arabic: برج خليفة)) ሕንፃ በዱባይ በዚህ ዕለት ተመረቀ።
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- ሳምንቱ በታሪክ ፣ ሪፖርተር
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |