በር:ፍልስፍና/የጥናት ዘርፎች
< በር:ፍልስፍና
የፍልስፍና ጥናት ሰፊና አጠቃላይ ይሁን እንጂ በሂደት አንድ አንድ ጥናቶች ጓጉለው በመውጣት አሁን እራሳቸውን የቻሉ የፍልስፍና ቅርንጫፎች ሆነው ይገኛሉ። እነርሱም፦
ሥነ ውበት (ኤስተቲክስ) | ሥነ ዕውቀት (ኤፒስቲሞሎጂ)
ሥነ ኑባሬ (ኦንቶሎጂ) | ሥነ አምክንዮ(ሎጂክ)
ሥነ ምግባር (ኤቲክስ) | ሥነ ዲበ አካል (ሜታፊዚክስ)| ኅልውነት
ቁስ አካላዊነት|ማኅበረሰባዊ ፍልስፍና |አዕምሮና አንጎል
የፍልስፍና ዋና ሁለት ክፍሎች
ቁሳዊነት (ቁስ አካላዊነት):የዋህ ቁሳዊነት፣የቁሳዊነት ሜታፊዚክ፣ዳያሌክቲካዊ ቁሳዊነት
ሐሳባዊነት(አይዲያሊዝም):ነባራዊ ሐሳባዊነት (ኦብጀክቲቭዝም)፣ኅሊያናዊነት