ሰዋስው
(ከሰዋሰው የተዛወረ)
- ለድረ ግጹ፣ ሰዋስው (ድረ ገጽ)ን ይዩ።
ሰዋሰው ስም ሲሆን፣ አንደኛው ትርጉሙ፤ መሰላል፤ መረማመጃ፤ መወጣጫ፤ መውረጃ ነው። ሁለተኛው ትርጉም ደግሞ፣ በአንድ ቋንቋ የቃላትን አግባብና አጠቃቀም የሚያስተምር እንዲሁም የቋንቋው ደንብ የሚወስኑት ድንጋጌዎች ማለት ነው።[1]ሰዋሰው ብዙ ናቸው፣ባለቤት ፣ተሳቢ፣ግስ ናቸው።
የንግግር ክፍሎች
ለማስተካከልቃላት በስምንት ታላላቅ ክፍሎች ይመደባሉ። እነዚህም፦
የአማርኛ ሰዋስው መጻሕፍት
ለማስተካከል- መጽሐፈ፡ትምህርት፡ዘልሳን፡አምኅራ። -- በ1686 ዓ.ም. የታተመ የአማርኛ ሰዋሰ (በላቲንና በአማርኛ)
- የአማርኛ ሰዋሰው 1948 -- በ1948 ዓ.ም. የታተመ የአማርኛ ሰዋሰው (በአማርኛ)
- የአማርኛ ሰዋሰው 1834 -- 1834 ዓ.ም. የታተመ የአማርኛ ሰዋሰው (በእንግሊዝኛና በአማርኛ)
- አማርኛ መልመጃ 1900 -- 1900 ዓ.ም. የታተመ የአማርኛ ሰዋሰው (በእንግሊዝኛና በአማርኛ)
- ^ ባህሩ ዘርጋው ግዛው፤ «የአማርኛ መዝገበ ቃላት» (1994 ዓ.ም.)