ተውሳከ ግሥ በግስ ላይ በመጫን ስለ ግሱ ተጭማሪ መግለጪያ ወይም ማብራሪያ የሚሰጥ የሰዋሰው ክፍል ነው:: This is the same as the English adverb. ነገ በትጠዋት እምጣለሁ:: አበበ እየሮጠ መጣ:: ገብሬ በፍጥነት በላ:: ይታገሱ በዝግታ ነዳ:: በትጠዋት, እየሮጠ, በፍጥነት, እና በዝግታ ተውሳከ ግሦች ናቸው::