ያማርኛ ሰዋስው (1948)
ስለ ስምዕላድ
(ከየአማርኛ ሰዋሰው 1948 የተዛወረ)
ያማርኛ ሰዋሰው፡ በአዲስ ስርዓት የተሰናዳ ፡ በብላታ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ፣ ከ፲፱፻፲፱ ዓ/ም ጀምሮ በወቅቱ የአማርኛ ሰዋስው ባለመኖሩ ተማሪዎች ተገቢውን የቋንቋ ትምህርት ለማግኘት ይቸገሩበት የነበረውን ሁኔታ እንዲቀረፍ የጎላ አስተዋጾዖ ያደረገ ሥራ ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ በ፲፱፻፴፭ ዓ/ም በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ታተመ። ይህ መጽሐፍ ለሁለተኛ እና ለሦስተኛ ጊዜ በ፲፱፻፵፪ እና በ፲፱፻፵፮ ዓ/ም ሎንዶን ላይ የታተመ ሲሆን አራተኛው ዕትም በ፲፱፻፵፰ ዓ/ም በአርስቲስቲክ ማተሚያ ቤት ታትሟል።[1]
ምስጋና
ለማስተካከል- ^ Thanks to: Lapsley/Brooks Foundation @ good-amharic-books.com