ሚያዝያ ፪
ሚያዝያ ፪፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፲፪ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፯ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፶፬ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፶፫ ቀናት ይቀራሉ።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ለማስተካከል- ፲፱፻፳፰ ዓ/ም - የፋሺስት ኢጣልያ ሠራዊት ኢትዮጵያን አጥቅቶ ወረራ በምጀመሩ የብሪታኒያ መንግሥት በኢጣልያ ላይ ቅጣት እንዲጣል በመገፋፋትና እና በራሱ በኩልም በአውሮፓ ጦርነት የሚያቀጣጥል ቢሆንም እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ።
- ፲፱፻፷፪ ዓ/ም - ‘ቢትልስ’ (Beatles) የሚባለው የሙዚቃ ቡድን ዓባላት እርስ በእርስ ባለመስማማታቸው እንደተበተኑ የቡድኑ ዓባል የነበረው ፖል መካርትኒ ይፋ አደረገ።
- ፲፱፻፷፬ ዓ/ም - በደቡብ ኢራቅ የተከሰተው የመሬት እንቅጥቅጥም እስከ ፭ ሺህ ፫ መቶ ሰዎችን ነፍስ አጥፍቷል።
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከል- ፳፻፬ ዓ/ም - የዓለም ሊቀ ሊቃውንት፣ የኪነ ጥበብ ምሑር የተከበሩ ሰዓሊ አፈወርቅ ተክሌ በዚህ ዕለት አረፉ።
ዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል{{en} http://news.bbc.co.uk/onthisday/hi/dates/stories/april/10/newsid_4400000/4400137.stm
(እንግሊዝኛ) http://www.thepeoplehistory.com/april10th.html
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |