መጋቢት ፯፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፹፯ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፸፪ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፸፱ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፸፰ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

ለማስተካከል
  • ፲፸፻፶፭ ዓ/ም - በባሊ ደሴት ላይ የሚገኘው ሦስት ሺ ሜትር ቁመት ያለው የአጉንግ ተራራ በእሳተ ገሞራ ፍንዳታ እስከ አሥራ አንድ ሺ ሰዎችን ፈጅቷል።
  • ፲፱፻፷፭ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (UNDP) በእርሻ ልማት መስክ ለአዋሽ ሸለቆ ማልሚያ ሁለት ስምምነቶችን ፈረሙ። በተጨማሪ የዓለም ባንክ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (IDA) በኢትዮጵያ ለከብት እርባታ የሚውል የአምሥት ሚሊዮን ዶላር ዋስትና እንደሚሰጥ አስታወቀ።

ዕለተ ሞት

ለማስተካከል

ዋቢ ምንጮች

ለማስተካከል
  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1660 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1973


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ