ፀፓ
ፀ ፁ ፂ ፃ ፄ ፅ ፆ
የአቡጊዳ ታሪክ | |||||
---|---|---|---|---|---|
አ | በ | ገ | ደ | ||
ሀ | ወ | ዘ | ሐ | ጠ | የ |
ከ | ለ | መ | ነ | ሠ | ዐ |
ፈ | ጸ | ቀ | ረ | ሰ | ተ |
ፀፓ በጥንታዊ አቡጊዳ አልነበረም። በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች አልተገኘም። በሣባ እና ዓረብኛ ግን ተመሳሳይ ፊደል "ዳድ" አለ።
በአማርኛ አጻጻፍ ብዙ ጊዜ "ፀፓ" ከ"ጸደይ" (ጸ) ጋራ ሊለዋውጥ ይችላል። ቀድሞ ግን ድምጾቻቸው የተለያዩ ነበሩ።
ታሪክ
ለማስተካከልተመሳሳይ ግብፃዊ ስዕል | ሣባ | ግዕዝ | ||
---|---|---|---|---|
|
ፀ |
የፀፓ መነሻ ግልጽ አይደለም። ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ቢታስብም እስካሁን አልተገኝም። ለዚህም ምናልባት ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ "ሰሸር" ነበር።
ﺽ
- (ዓረብኛ "ዳድ")