ፀ ፁ ፂ ፃ ፄ ፅ ፆ



አቡጊዳ ታሪክ

ፀፓ በጥንታዊ አቡጊዳ አልነበረም። በከነዓንአራማያዕብራይስጥሶርያም ፊደሎች አልተገኘም። በሣባ እና ዓረብኛ ግን ተመሳሳይ ፊደል "ዳድ" አለ።

አማርኛ አጻጻፍ ብዙ ጊዜ "ፀፓ" ከ"ጸደይ" (ጸ) ጋራ ሊለዋውጥ ይችላል። ቀድሞ ግን ድምጾቻቸው የተለያዩ ነበሩ።

ታሪክ ለማስተካከል

ተመሳሳይ ግብፃዊ ስዕል ሣባ ግዕዝ
V34
 


የፀፓ መነሻ ግልጽ አይደለም። ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ቢታስብም እስካሁን አልተገኝም። ለዚህም ምናልባት ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ "ሰሸር" ነበር።

(ዓረብኛ "ዳድ")