ጳጉሜ ፬
ጳጉሜ ፬ ቀን: ሬፑብሊክ ቀን በስሜን ኮርያ፣ ነጻነት ቀን በታጂኪስታን፣ ብሄራዊ ቀን በቡልጋርያ...
- 467 - የጀርመናውያን አለቃ ኦረስቴስ የሮማ ነጉስን አባርሮ መጨረሻውን ንጉስ ልጁን ሮሙሉስ አውግስጦስን ሾመ።
- 1514 - ቪክቶሪያ የምትባል መርከብ ወደ ስፓንያ በመመለሷ መጀመርያ ዓለምን የከበበችው መርከብ ሆነች።
- 1914 - ቱርኮች በግሪክ-ቱርክ ጦርነት አሸንፈው ስሚርና ከተማ ተቃጠለ።
- 1963 - በአቲካ እስር ቤት ኒው ዮርክ ሁከት ተደረገ።
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
ዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |