ጥር ፫
(ከጥር 3 የተዛወረ)
ጥር ፫ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፳፫ተኛው ዕለት እና የበጋ ወቅት ፰ተኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፪፻፵፫ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፪፻፵፪ ዕለታት ይቀራሉ።
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከል- ፲፰፻፺፫ ዓ/ም - የጎጃም ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አርፈው በደብረ ማርቆስ ተቀበሩ።
ዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ፤ ዕለታዊ የታሪክ ድርጊት -'የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ፓትረያርክ' (፲፱፻፶፩ ዓ/ም)
- ሪፖርተር፣ ኪንና ባህል - “ሳምንቱ በታሪክ”