ለዕፅዋት፣ ስጋ በል ዕፅዋትን ይዩ።

ስጋበል በዘመናዊ ሥነ ሕይወትጡት አጥቢ ክፍለመደብ ነው።

Carnivora.jpg

ከስጋበል ክፍለመደብ ውጭ ብዙ ሌሎች እንስሶች ደግሞ ስጋን ቢበሉም፣ እነዚህ ግን በተለይ ስጋን ለመብላት እንደ ተዘጋጁ ስለሚመስሉ ስለዚያው ነው «ስጋበል» የተባለ።

በክፍለመደቡ ውስጥ ዋና አስተኔዎች፦