ጉና ተራራደብረ ታቦር አውራጃ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በከፍታው ከአፍሪካ 9ኛ፣ ከኢትዮጵያ ደግሞ 3ኛ ነው።ከፍታውም 4231 ሜትር ይደርሳል።

ቀይ ቀበሮ

ቀይ ቀበሮ በዚህ ተራራ የሚገኝ ሲሆን ከስሩም ጣና ሐይቅን የሚመግቡት የርብ ወንዝ እና የጉማራ ወንዝ ይፈልቃሉ።