ከፍታ (prominence) በቶፖግራፊ ወይም መልክዐ ምድር ማለት አንድ ሥፍራ ከባሕር ጠለል በላይ በስንት ሜትር እንደሚርቅ የሚገልጽ ተውላጠ ቁጥር ነው።

ጫፍ (summit) ማለት አጠገብ ካሉት ስፍራዎች ሁሉ በላይ ከፍተኛው የሆነ ጫፍ ነው። በትምህርተ ሂሳብ ረገድ የከፍታው ጫፍ እንደዚህ ይቀመራል።

በተራ አባባል 'ከፍታ' ማለት ብዙ ለየት ያለው የተራራ ጫፍ ማለት ነው። በምድር ገጽታ ከ1 ኪሎሜትር አቅራቢያ ከፍ ያለው ጫፍ ሲሆን ኢንደዚህ ይባላል።