ቀይ ቀበሮ (Vulpes Vulpes) የዕውነተኛ ቀበሮ ዝርያ ነው።

ቀይ ቀበሮ የሚገኝባቸው አገራት
ቀይ ቀበሮ በጃፓን አገር በአመዳይ ተኝቶ

ኢትዮጵያ የሚገኝ ቀይ ተኩላ አንዳንዴ «ቀይ ቀበሮ» ቢባልም እሱ ዕውነተኛ ቀበሮ ያልሆነ ተኩላ ዝርያ ነው።