ደጋ ደሴት ጣና ሃይቅ ውስጥ ከደቅ ደሴት በስተ ደቡብ ምስራቅ ትገኛለች። የደጋ እስጢፋኖስ ቤ/ክርስቲያንም የሚገኘውም በዚህ ደሴት ሲሆን ይኩኖ አምላክቀዳማዊ ዳዊትዘርአ ያዕቆብዘድንግልፋሲለደስባካፋ የተሰኙት ነገሥታት ከእንጨት በተስራ ኮፈናቸው ያረፉት እዚህ ነው። [1]

ዋቢ ምንጮችEdit

  1. ^ R.E. Cheesman, "Lake Tana and Its Islands", Geographical Journal, 85 (1935)