የ1982 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ
የ1982 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፲፪ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከሰኔ ፮ እስከ ሐምሌ ፬ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. በእስፓኝ ተካሄዷል። ጣሊያን ምዕራብ ጀርመንን ፫ ለ ፩ በመርታት ውድድሩን አሸንፏል።
የ1982 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ |
|
---|---|
ይፋዊ ምልክት
|
|
የውድድሩ ዝርዝር | |
አስተናጋጅ | እስፓንያ |
ቀናት | ከሰኔ ፮ እስከ ሐምሌ ፬ ቀን |
ቡድኖች | ፳፬ (ከ፮ ኮንፌዴሬሽኖች) |
ቦታ(ዎች) | ፲፯ ስታዲየሞች (በ፲፬ ከተማዎች) |
ውጤት | |
አሸናፊ | ኢጣልያ (፫ኛው ድል) |
ሁለተኛ | ምዕራብ ጀርመን |
ሦስተኛ | ፖላንድ |
አራተኛ | ፈረንሣይ |
እስታቲስቲክስ | |
የጨዋታዎች ብዛት | ፶፪ |
የጎሎች ብዛት | ፻፵፮ |
የተመልካች ቁጥር | 2,109,723 |
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) | ፓኦሎ ሮሲ ፮ ጎሎች |
ኮከብ ተጫዋች | ፓኦሎ ሮሲ |
← 1978 እ.ኤ.አ. 1986 እ.ኤ.አ. → |