የ1978 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ
የ1978 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፲፩ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከግንቦት ፳፬ እስከ ሰኔ ፲፰ ቀን ፲፱፻፸ ዓ.ም. በአርጀንቲና ተካሄዷል። አርጀንቲና ኔዘርላንድን ፫ ለ ፩ በተጨማሪ ሰዓት በመርታት ዋንጫውን አሸንፋለች። የውድድሩ ይፋዊ ኳስ አዲዳስ ታንጎ ነበር።
የ1978 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ |
|
---|---|
ይፋዊ ምልክት
|
|
የውድድሩ ዝርዝር | |
አስተናጋጅ | አርጀንቲና |
ቀናት | ከግንቦት ፳፬ እስከ ሰኔ ፲፰ ቀን |
ቡድኖች | ፲፮ (ከ፭ ኮንፌዴሬሽኖች) |
ቦታ(ዎች) | ፮ ስታዲየሞች (በ፭ ከተማዎች) |
ውጤት | |
አሸናፊ | አርጀንቲና (፩ኛው ድል) |
ሁለተኛ | ኔዘርላንድስ |
ሦስተኛ | ብራዚል |
አራተኛ | ኢጣልያ |
እስታቲስቲክስ | |
የጨዋታዎች ብዛት | ፴፰ |
የጎሎች ብዛት | ፻፪ |
የተመልካች ቁጥር | 1,546,151 |
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) | ማሪዮ ኬምፐስ ፮ ጎሎች |
ኮከብ ተጫዋች | ማሪዮ ኬምፐስ |
← 1974 እ.ኤ.አ. 1982 እ.ኤ.አ. → |