የ1934 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

የ1934 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፪ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከግንቦት ፲፱ እስከ ሰኔ ፫ ቀን ፲፱፻፳፮ ዓ.ም. በኢጣልያ ተካሄዷል። የእግር ካስ ቡድኖቹ ለመጀመሪያ ጊዜ ማጣሪያ ማለፍ የነበረባቸው በዚህ የዓለም ዋንጫ ነበር። የ፴፪ ሀገራት ቡድኖች ሲሳተፉ ከነዚህም ውስጥ ፲፮ቱ ማጣሪያውን ማለፍ ችለዋል። ኢጣልያ ቼኮስሎቫኪያን ፪ ለ ፩ በመርታት ዋንጫውን ወስዷል።

የ1934 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
የውድድሩ ዝርዝር
አስተናጋጅ  ኢጣልያ
ቀናት ከግንቦት ፲፱ እስከ ሰኔ ፫ ቀን
ቡድኖች ፲፮ (ከ፬ ኮንፌዴሬሽኖች)
ቦታ(ዎች) ፰ ስታዲየሞች (በ፰ ከተማዎች)
ውጤት
አሸናፊ  ኢጣልያ (፩ኛው ድል)
ሁለተኛ  ቼኮስሎቫኪያ
ሦስተኛ  ጀርመን
አራተኛ  አውስትሪያ
እስታቲስቲክስ
የጨዋታዎች ብዛት ፲፯
የጎሎች ብዛት
የተመልካች ቁጥር 358,000
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) ቼኮስሎቫኪያ ኦልድሪች ኒጄድሊ
፭ ጎሎች
ኡራጓይ 1930 እ.ኤ.አ. ፈረንሣይ 1938 እ.ኤ.አ.