የ1930 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

የ1930 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ የመጀመሪያው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከሐምሌ ፮ እስከ ፳፫ ቀን ፲፱፻፳፪ ዓ.ም. በዩሩጓይ ተካሄዷል። ዩሩጓይ አርጀንቲናን ፬ ለ ፪ በመርታት የመጀመሪያው የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ሀገር ሆናለች።

የ1930 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
የውድድሩ ዝርዝር
አስተናጋጅ  ኡራጓይ
ቀናት ከሐምሌ ፮ እስከ ፳፫ ቀን
ቡድኖች ፲፫
ቦታ(ዎች) ፫ ስታዲየሞች (በ፩ ከተማ)
ውጤት
አሸናፊ  ኡራጓይ (፩ኛው ድል)
ሁለተኛ  አርጀንቲና
ሦስተኛ  አሜሪካ
አራተኛ  ዩጎዝላቪያ
እስታቲስቲክስ
የጨዋታዎች ብዛት ፲፰
የጎሎች ብዛት
የተመልካች ቁጥር 434,500
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) አርጀንቲና ጉዊሌርሞ ስታቢሌ
፰ ጎሎች
ኢጣልያ 1934 እ.ኤ.አ.