?ዝንብ

የአያያዝ ደረጃ
አልተተመነም (NE)
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: እንስሳ
ክፍለስፍን: ጋጥመ-ብዙ
መደብ: ሦስት አጽቄ
ክፍለመደብ: ዝምብ
Section: Schizophora
አስተኔ: የቤት ዝምብ አስተኔ Muscidae
ወገን: የቤት ዝምብ ወገን Musca
ዝርያ: የቤት ዝምብ M. domestica
ክሌስም ስያሜ
''Musca domestica''
Linnaeus, 1758
Subspecies
  • M. d. calleva Walker, 1849 *M. d. domestica Linnaeus, 1758

የቤት ዝንብ ወይም በሳይሳዊ ስሙ "Musca domestica" ሲነበብ ሙስካ ዶሞስቲካ   በንዑስ-ክፍለመደብ  "Cyclorrhapha" ዉስጥ የሚገኝ በራሪ ነፍሳት ነው። ምናልባትም ከመካከለኛው ምስራቅዝግመተ ለውጥ ወደ መላው አለም እንደተስፋፋ ይገመታል። በጣም የተለመደ የበራሪ ነፍሳት አይነት ነው። ጎልማሳ ዝንብ ጠቆር ያለ ግራጫ ሆኖ አራት ቀጥተኛ ጥቁር መስመር በደረቱ ያለው ፀጉራም ሰውነት ኖሮት አንድ ጥንድ ክንፍ አለው። ቀይ አይኖች አሏቸው። ሴቶቹ ግን ትንሽ ተልቀው አይኖቻቸውም መሃከል የበለጠ ክፍተት አለ።

ገለጻ ለማስተካከል

 
የዝንብ የፊት ምስል
 
ዝንብ በ scanning electron microscope ስካን ሲደረግ

ጎልማሳ ዝንቦች ከ 8 - 12 ሚ.ሜ (0.3–0.5 ኢንች) ድረስ ያድጋሉ። ደረታቸው ግራጫ ወይም አንዳንዴ ጥቁር ሆኖ አራት ጥቁር ቀጥተኛ መስመር ከጀርባው አለው። ሙሉ ሰውነታቸው ፀጉር በመሰለ ነገር የተሽፈነ ነው። ሴት ዝንብ ከወንድ ዝንብ ትንሽ ትተልቃለች እንዲሁም በአይኖቿ መካከል የበለጠ ክፍተት አላት። [1]

እጩ እንደሁኔታው  ከ 8 - 20 ሚ.ግ ይመዝናል። [2]

ዝንቦች አንድ ጥንድ ክንፍ ብቻ አላቸው። 

References ለማስተካከል

<div class="reflist references-column-count references-column-count-2" style="

list-style-type: decimal;">
  1. ^ Mandal, Fatik Baran (2015) (in en). Human Parasitology. PHI Learning Pvt. Ltd.. pp. 235. ISBN 9788120351158. https://books.google.com/books?id=ue_iCQAAQBAJ&lpg=PA235&dq=The%20females%20are%20slightly%20larger%20than%20the%20males,%20and%20have%20a%20much%20larger%20space%20between%20their%20red%20compound%20eyes.&pg=PA235#v=onepage&q=The%20females%20are%20slightly%20larger%20than%20the%20males,%20and%20have%20a%20much%20larger%20space%20between%20their%20red%20compound%20eyes.&f=false. 
  2. ^ Larraín, Patricia; Salas, Claudio; Salas F (2008). "House fly (Musca domestica L.) (Diptera: Muscidae) development in different types of manure [Desarrollo de la Mosca Doméstica (Musca domestica L.) (Díptera: Muscidae) en Distintos Tipos de Estiércol]". Chilean Journal of Agricultural Research 68 (2): 192–197. doi:10.4067/S0718-58392008000200009. ISSN 0718-5839.