ጋጥመ-ብዙ
ጋጥመ-ብዙ (Arthropoda) የእንስሳት ክፍለስፍን ነው። 1,200,000 ዝርዮች አሉበት።
በክፍለስፍኑ ውስጥ አሁን የሚኖሩት መደቦች እነዚህ ናቸው፦
- የሸረሪት መደብ Chelicerata - ሸረሪት፣ ጊንጥ፣ መዥገር፣ ኮቴ ሠርጣን ወዘተ.
- የአምሳግር መደብ Myriapoda - አምሳ እግር፣ ሺ እግር ወዘተ.
- የሸርጣን መደብ Crustacea - ሸርጣን፣ ጐርምጥ፣ ሸርጥ ዓሣ ወዘተ.
- የሦስት አጽቄ መደብ Hexapoda - ሦስት አጽቄ ወዘተ.
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |