ሦስት አጽቄእንስሳ መደብ (ተባይ) ሲሆን ሳይንሳዊ ስሙ በሮማይስጥ ኢንሰክታ (insecta) ይባላል። ይህ ቃል «የተከፋፈለ» ማለት ነው፣ ሰውነታቸው በሦስት አጽቆች ስለተከፋፈለ ነው።