ክንፍአየር ውስጥ ለመጓዝ በረራ የሚያስችል ገጽ ወይም ክፍል ነው። ወፎች ብቻ ሳይሆን ብዙ ነፍሳትየሌት ወፍ ክንፍ አላቸው። እንዲሁም ሰው ሠራሽ መኪናነት ለምሳሌ አውሮፕላን ክንፍ እንዳለው ይባላል።

ወፍ በክንፎቹ ላይ ሲበር