የስዊድን ነገሥታት ዝርዝር
ማስታወሻ፦ ከ975 ዓ.ም. አስቀድሞ የነበሩት የስዊድን ነገሥታት በታሪክ ሊቃውንት ዘንድ ከአፈ ታሪካዊ ሁኔታ በላይ የላቸውም።
አፈ ታሪካዊ ነገሥታት
ለማስተካከል- ማጎግ - 43 አመት - የያፌት ልጅ፣ መጀመርያ በስዊድን ሠፈረ።
- ስዌኖ - 56 አመት - የማጎግ ልጅ
- 1 ጌጣር - 60 ዓመት - የስዌኖ ወንድም፤ የጎታውያን አባት
- ኡቦ - 101 አመት - ጋምላ ኡፕሳላ ከተማ ሠራ
- 1 ሲጎ - 65 አመት - ሲግቱና ከተማ ሠራ
- 1 ኤሪክ - 68 አመት - በ1 ሲጎ ዘመን በጎታውያን ላይ ነገሠ
(ለ1 ኤሪክ በኋላ እስከ ሁምብል ድረስ ፈራጆች በስዊድንና በዴንማርክ ገዙ)
- ኡዶ፣ አሎ፣ ኦጠን፣ 1 ካርል፣ 1 ብዮርን፣ 2 ጌጣር፣ 2 ሲጎ - ከ1 ኤሪክ በኋላ ለ400 ዓመት ያህል በጎታውያን ላይ ገዙ፤ ከስሞቻቸው በቀር ግን አንዳችም አይናገረም።
- (ከሁሙልፍ ቀጥሎ ለጊዜ ስማቸው ያልታወቀ ፈራጆች ገዙ።)
- ሁምብል - 1008-999 ዓክልበ. - የዴንማርክ ንጉሥ 1 ዳኑስ ልጅ
- 4 ጎጥልያስ - 999-959 ዓክልበ.
- ሲግታውግ - 959-926 ዓክልበ. - በዴንማርክ ንጉስ ግራም ተገደለ
- ስካሪን - 926-886 ዓክልበ.
- ስዊብዳገር - 886-826 ዓክልበ. - የኖርዌ ንጉሥ፣ ዴንማርክንና ስዊድንን ያዘ።
- ሃስሙንድ - 826-778 ዓክልበ. - የስዊብዳገር ልጅ፤ በኖርዌና በስዊደን ነገሠ።
- ኡፎ - 778-734 ዓክልበ. - የሃስሙንድ ልጅ
- ሁንዲንግ - 734-686 ዓክልበ.
- ረግነር - 686-657 ዓክልበ. የሁንዲንግ ልጅ፤ የዴንማርክ ንጉሥ ልጅ አገባ
- ሆቶብሮድ - 686-621 ዓክልበ. ከአባቱ ረግነር ጋር ነገሠ፤ ያንጊዜ የዴንማርክ ሰዎች በስዊደን ገዙ።
- 1 አቲስለ - 621 ዓክልበ. - ? የሆቶብቶድ ልጅ፤ በዴንማርክ ንጉስ ሮልቮ ተሸንፎ ህያርቷር ለሮልቮ የስዊድን አገረ ገዥ እስከ 572 ዓክልበ. ሆነ።
- ሆጠር - 572-494 ዓክልበ. - የአቲስለ ወንድም፣ ስዊድንን ከዴንማርክ ነጻ አወጣና በ535 ዓክልበ. ዴንማርክን አሸንፎ የዴንማርክ ንጉስ ሆነ።
- ሮሪክ ስልዩገባንድ - 528-444 ዓክልበ. - አብሮ ከአባቱ ሆጠር ጋር ነገሠ፤ ከ494 ዓክልበ. ጀምሮ ለብቻው ነገሠ።
- 2 አቲስለ - 444-414 ዓክልበ. - የሮሪክ ልጅ
- ቦትዊልዱስ - 414-372 ዓክልበ. - የአቲስለ ልጅ
- 2 ካርል - 372-324 ዓክልበ.
- ግራሙስ - ?
- 1 ቶርዶ
- ጎጣሩስ
- አዶልፉስ - የጎጣሩስ ልጅ
- 1 አልጎዱስ
- 2 ኤሪክ - የአልጎዱስ ልጅ
- ሊንዶርኑስ - የኤሪክ ልጅ
- አልሪክ - በሮማ ንጉሥ አውግስጦስ ዘመን ነገሠ፤ ተገደለ
- 3 ኤሪክ - 22 ወይም 79 ዓመት - እስከ 4 ዓክልበ. ድረስ ነገሠ።
- ጎድሪክ - 4 ዓክልበ - 27 ዓ.ም. - የኤሪክ ልክ
- 1 ሃልዳን - 27-63 ዓ.ም. - የጎድሪክ ወንድም
- ፊልመር - 63-77 ዓ.ም. - የጎድሪክ ልጅ
- ኖርድያን - 77-93 ዓ.ም. - የፊልመር ልጅ
- 1 ሲዋርድ - 93-124 ዓ.ም. - የሃልዳን ልጅ
- 2 ካርል - 124-162 ዓ.ም.
- 4 ኤሪክ - 162-174 ዓ.ም. - የሲዋርድ ልጅ፣ በውግያ ሞተ
- 2 ሃልዳን ቤርግያሙስ - 174-187 ዓ.ም. - ያለ ልጅ ሞተ
- ኡንጒን - 187-196 ዓ.ም. - በሃልዳን ተሰየመ
- ራግዋልድ - 196-213 ዓ.ም. - የኡንጒን ልጅ
- 1 አሙንድ - 213-218 ዓ.ም. - የራግዋልድ ልጅ
- ሃሮን - 218-227 ዓ.ም. - የአሙንድ ልጅ
- 2 ሲዋርድ - 227-233 ዓ.ም. - የሃሮን ልጅ
- 1 ኢንጎ - 233-239 ዓ.ም. - የሲዋርድ ልጅ
- ኔያርክ - 239-248 ዓ.ም. - የኢንጎ ልጅ
- ፍሮዳ - 248-250 ዓ.ም. - የኢንጎ ልጅ - 'ሰላማዊው' ተባለ
- ኡርባሩስ - 250-255 ዓ.ም.
- ኦስቴቩስ - 255-256 ዓ.ም. - የኢርባሩስ ልጅ
- ፍዮልሙስ - 256-266 ዓ.ም.
- 1ስወርከር - 266-271 ዓ.ም. - የፍዮልሙስ ልጅ
- ዋላንድ - 271-275 ዓ.ም. - የስወርከር ልጅ
- ዊስቡር - 275-281 ዓ.ም. - የዋላንድ ልጅ
- ዶማልደር - 281-300 ዓ.ም. - የዊስቡር ልጅ
- ዶማር - 300-307 ዓ.ም. - የዶማልደር ልጅ
- 3 አቲላ - 307-329 ዓ.ም.
- ዲግነሩስ - 329-334 ዓ.ም.
- ዳገሩስ - 334-358 ዓ.ም. - የዲግነሩስ ልጅ
- አልሪኩስ - 358-360 ዓ.ም. - የዳገሩስ ልጅ
- ኢንገማሩስ - 360-370 ዓ.ም. - የአልሪኩስ ልጅ
- ኢንገልደሩስ - 370-375 ዓ.ም. - የኢንገማሩስ ልጅ
- ገርሙንዱስ - 375-380 ዓ.ም. - የኢንገልደሩስ ልጅ፤ የሎንጎባርዳውያን ነገድ ከስካንዲያ ወደ ሩገን ደሴት ፈለሰ።
- ሃኮን - 380-392 ዓ.ም. - የገርሙንዲስ ልጅ
- ኤጊሉስ - 392-398 ዓ.ም. - የሃኮን ልጅ
- ጎጣሩስ - 398-414 ዓ.ም. - የኤጊሉስ ልጅ
- ፋስቶ - 414-420 ዓ.ም. - የጎጣሩስ ልጅ
- ጉሙንዱስ - 420-426 ዓ.ም.
- አዴሉስ - 426-430 ዓ.ም.
- 2 ኦስተን - 430-446 ዓ.ም. - የአዴሉስ ልጅ
- 2 ኢንገማሩስ - 446-448 ዓ.ም. - የኦስተን ልጅ
- ሆልስቴኑስ - 448-453 ዓ.ም.- የኢንገማሩስ ልጅ
- 2 ብዮርኑስ - 453-457 ዓ.ም.
- 2 ራግዋልዱስ - 457-474 ዓ.ም.- የብዮርኑስ ልጅ
- ስዋርትማኑስ - 474-502 ዓ.ም.
- 2 ቶርዶ - 502-503 ዓ.ም.- የስዋርትማኑስ ልጅ
- ሮዱልፍ - 503-520 ዓ.ም.
- ሃቲኑስ - 520-541 ዓ.ም.
- 4 አቲላ - 541-557 ዓ.ም.
- 3 ቶርዶ - 557-575 ዓ.ም.
- አልጎዱስ - 575-599 ዓ.ም.
- ጎድስታጉስ - 599-623 ዓ.ም.
- አርጡስ - 623-642 ዓ.ም.- የጎድስታጉስ ልጅ
- 2 ሃኮን - 642-663 ዓ.ም.- የአርጡስ ወንድም
- 4 ካርል - 663-669 ዓ.ም.- የሃኮን ልጅ
- 5 ካርል - 669-678 ዓ.ም.- የ4 ካርል ልጅ
- ቦርገሩስ - 678-693 ዓ.ም.
- 5 ኤሪክ - 693-710 ዓ.ም.- የቦርገሩስ ልጅ
- 4 ቶርዶ - 710-757 ዓ.ም.
- 3 ብዮርን - 757-773 ዓ.ም.- የቶቲላ ልጅ
- 2 አላሪክ - 773-806 ዓ.ም.- የብዮርን ልጅ
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |