አውግስጦስ ቄሣር (ሮማይስጥ፦ Augustus፤ 71 ዓክልበ. - 6 ዓ.ም. የኖረ) ከ35 ዓክልበ. እስከ 6 ዓ.ም ድረስ የሮሜ መንግሥት ቄሳር ነበር።

አውግስጦስ ቄሣር