Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥር 12
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ጥር ፲፪
ቀን፣
፲፱፻፳፱
ዓ/ም የፋሺስት
ኢጣልያ
የጦር ዓለቃ ማርሻል ግራትዚያኒ በራሡ መሪነት የ
ራስ ደስታ ዳምጠው
ን ሠራዊት በ
ሲዳሞ
እና የደጃዝማች ገብረ ማርያምን ሠራዊት በ
ባሌ
ለመውጋት ዘመተ።
፲፱፻፶፫
ዓ/ም
ጆን ኤፍ ኬኔዲ
የመጀመሪያው የ
ካቶሊክ
እምነት ተከታይ እና ፴፭ተኛው የ
አሜሪካ
ፕሬዚደንት በመሆን የቃለ መሀላ ሥነሥርዓታቸውን አከናወኑ።
፳፻፩
ዓ/ም
ባራክ ኦባማ
የመጀመሪያው የጥቁር ክልስ አሜሪካዊና ፵፬ተኛው የ
አሜሪካ
ፕሬዚደንት በመሆን የቃለ መሀላ ሥነሥርዓታቸውን አከናወኑ።