ደስታ ዳምጠው
የኢትዮጵያ ጄኔራል እና ኖቤል
ራስ ደስታ ዳምጠው (1896 - የካቲት 24 ቀን 1937 እ.ኤ.አ.) በኢትዮጵያ ከፍተኛ ጀብዱ ፈጽመው በጣሊያን ጦር ተማርከው የተገደሉ አርበኛ ነበሩ። ከድል በኋላም ከተቀበሩበት ወጥተው በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል፣ አዲስ አበባ ተቀብረዋል።
ራስ ደስታ ዳምጠው የቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ልጅ የሆኑት የልእልት ተናኜወርቅ ባለቤት ናቸው።
-
ራስ ደስታ ዳምጠው ..ጣልያንኖች ሊገድሏቸው
-
ራስ ደስታ ዳምጠው