Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/የካቲት 18
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
የካቲት ፲፰
፲፭፻፲፱
ዓ/ም - በምድረ
አዳል
(አሁን
አፋር (ክልል)
) የ
ባሌ
ው መኮንን ዴገልሃን ሠራዊት ከ
አህመድ ግራኝ
ጋር ጦርነት ገጥሞ የዴገልሃን ሠራዊት በሙሉ ተጨፈጨፈ።
፲፮፻፺፪
ዓ/ም - ንጉሡ
አጼ ኢያሱ
ከ
ጎንደር
ተነስተው ወደ ጉድሩ ዘምተው እስከ
ሰኔ
ወር ድረስ ከቆዩ በኋላ
ሐምሌ ፭
ቀን ተመልሰው ጎንደር ገቡ።
፲፱፻፶፭
ዓ/ም - የሉተራውያን ድርጅት በ
ኢትዮጵያ
‘የወንጌል ድምጽ ራዲዮ’ (
ብሥራተ ወንጌል ራዲዮ
) ጣቢያ አገልግሎቱን ጀመረ።
፲፱፻፷፮
ዓ/ም - በ
ኢትዮጵያ
የ
አብዮት
እንቅስቃሴ፣
አስመራ
ላይ የተመደበው የጦር ሠራዊት አድማ መታ።
፲፱፻፸፱
ዓ/ም - የእንግሊዝ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶስ ሴቶችን የቅስና ሥልጣን ለመቀበል የሚያስችለውን ውሳኔ ከፍ ባለ የድምጽ ብዛት አጸደቀ።