Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/የካቲት 14
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
የካቲት ፲፬
፲፱፻፶፯
ዓ/ም - በ
አሜሪካ
ለጥቁር አሜሪካውያን ሰብአዊ መብት በመታግል የሚታወቀው ማልከም X በ
ኒው ዮርክ
ከተማ ላይ በጥይት ተደብድቦ ሞተ።
፲፱፻፷፭
ዓ/ም -
የኢትዮጵያ አየር መንገድ
ወደ
ቻይና
የበረራ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።
፲፱፻፷፭
ዓ/ም -
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
በ
እንግሊዝ
አገር ሕክምና ላይ የነበሩትን
አልጋ ወራሽ
አስፋ ወሰንን ለመጠየቅ ለአራት ቀን ቆይታ
ሎንዶን
ገቡ።
፲፱፻፷፮
ዓ/ም - በ
ኢትዮጵያ
የፈነዳው
አብዮት
እየተፋፋመ የ
አዲስ አበባ
ከተማ ተሸብሮ ዋለ።