Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ነሐሴ 5
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
፲፱፻፵፬
ዓ/ም - በ
ዮርዳኖስ
ሐሺሚ ንጉዛት ንጉሡ ታላል በአዕምሮ ሕመምተኛነት ምክንያት በአገሪቱ ምክር ቤት ሸንጎ “ለሥልጣን ብቃት የላቸውም" ተብለው ሲሻሩ ገና አሥራ ስምንት ዓመት ያልሞላቸው ልጃቸው አልጋወራሹ በንጉሥነት እንደተኳቸው ይፋ ተደረገ።
ንጉሥ ሁሴን
የልደታቸው ዕለት
ኅዳር ፯
ቀን
፲፱፻፵፮
ዓ/ም የንግሥ ስርዓታቸው ተከናወነ።
፲፱፻፶፪
ዓ/ም -
ቻድ
ከ
ፈረንሳይ
ቅኝ ግዛትነት ነጻነቷን አወጀች።
፲፱፻፷፬
ዓ/ም - በ
ቪዬትናም
ጦርነት
አሜሪካ
የመጨረሻ የምድር ጦር ኃይሏን ከ
ደቡብ ቪዬትናም
አስወጣች።
፲፱፻፺፩
ዓ/ም - በ
አውሮፓ
እና በ
እስያ
አኅጉራት እስከ ፫፻፶ ሚሊዮን የሚቆጠሩ በአውሮፓውያን አቆጣጠር የምዕተ ዓመቱን የመጨረሻ ድፍን
የፀሐይ ግርዶሽ
ተመልክተዋል።
፲፱፻፺፭
ዓ/ም - የ
ፓሪስ
ከተማ የሙቀት ሞገድ እስከ አርባ አራት ዲግሪ ሴልሲዩስ ደርሶ ባስከተለው ሰበብ ወደ መቶ አርባ አራት ያህል ሰዎች ሞቱ።