ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ታኅሣሥ 20
- ፲፱፻፵፫ ዓ/ም - ልዑል አልጋ ወራሽ፣ መርዕድ አዝማች አስፋ ወሰን ኃይለ ሥላሴ እና ልዕልት መድፈሪያሽ ወርቅ ሴት ልጅ መውለዳቸው፣ ከፓሪስ በቴሌግራም ስለተሰማ፣ ፳፩ ጊዜ የደስታ መድፍ ተተኩሶ በዓል ተደረገ።
- ፲፱፻፶፩ ዓ/ም - የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የየአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የመጀመሪያው ስብሰባውን የተ.መ.ድ ዋና ፀሐፊ ዳግ ሃመርሾልድ በተገኙበት ሥርዓት፣ በአዲስ አበባ ላይ አካሄደ።