Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሚያዝያ 13
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
፲፰፻፹፩
ዓ/ም - የ
ጀርመን
የናዚ ፖለቲካ ቡድን መሥራችና መሪ የነበረው
አዶልፍ ሂትለር
በዚህ ዕለት ተወለደ።
፲፱፻፲፰
ዓ/ም - የ
ታላቋ ብሪታኒያ
ንግሥት
ዳግማዊት ኤልሳቤጥ
በ
ሎንዶን
ተወለዱ።
፲፱፻፳፰
ዓ/ም ፋሺስት
ኢጣሊያ
ኖች ማኅበረ ሥላሴን በቦምብ አቃጠሉ
፲፱፻፶፪
ዓ/ም - የ
ብራዚል
ርዕሰ ከተማ ከ
ሪዮ ዲዣኔሮ
ወደ አዲሷ
ብራዚሊያ
ተዛወረ።
፲፱፻፶፰
ዓ/ም -
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ጃማይካ
ን ለመጎብኘት
ኪንግስተን
ሲገቡ ከመቶ ሺ የማያንሱ ሰዎች የደመቀ አቀባበል አደረጉላቸው። ይሄን ዕለት የ’ራስ ተፈሪያን’ ተከታዮች በየዓመቱ የዚያን የጉብኝት ማስታወሻ አድርገው ያከብሩታል።
፲፱፻፹፩
ዓ/ም - መቶ ሺ ተማሪዎች በ
ቤይጂንግ
ከተማ ‘ቲያናንመን’ አደባባይ ላይ የ
ቻይና
ን የፖለቲካ ሥርዓት በመቃወም የሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ።