ብራዚሊያብራዚል ዋና ከተማ ነው። በ2013 እ.ኤ.አ. የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 2,789,761 ሆኖ ይገመታል። ይህም በብራዚል ውስጥ በሕዝብ ብዛት አራተኛው ትልቅ ከተማ ያረገዋል። ከተማው 15°45′ ደቡብ ኬክሮስ እና 47°57′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

የብራዚሊያ ቤተ ክርስቲያን በሌሊት