ቤተ ደናግልቤተ ማርያም በስተደቡብ የሚገኝና 27 ሜትር ከፍትና 36 ስፋት ያለው አንስተኛ ቤት እመቅደስ ነው። ቤተ መቅደሱ መታሰቢያነቱ በ14ኛ መቶ ክፍለ ዘመን ሮም ነግሦ የነበር በጁሊያን ዘመን ክርስትና ለእመንታቸው ሲሉ በአደባባይ ለተሰየፉ ደናግላን ነው።

Pix.gif የዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ቅርስ
Flag of UNESCO.svg
ቤተ ደናግል

ቤተ ደናግል
ቤተ ደናግል
አገር ኢትዮጵያ
ዓይነት ባሕላዊ
መመዘኛ c(i)(ii)(iii)
የውጭ ማጣቀሻ 18
አካባቢ** አፍሪካ
የቅርስነት ታሪክ
ቅርስ የሆነበት ጊዜ 1970  (2ኛ ጉባኤ)
ቤተ ደናግል is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ቤተ ደናግል
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ
* በዩ.ኔ.ስ.ኮ ስሙ እንደሰፈረ።
** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል