ቤተ መስቀል
ቤተክርስቲያን በኢትዮጵያ
ቤተ መስቀል ከቤተ ማርያም በስተሰሜን የሚገኝ ባለው ግድግዳ ውስጥ የሚገኝ ቤተ መቅደስ ነው። ቤእተ መስከቅል 11 ሜትር ከፍታ እና 34 ሜት ስፋት ያለው በአራት ምሦሶወች ረድፍ አማካኝነት የቆመ ህንጻ ነው።
| ||||
---|---|---|---|---|
ቤተ መስቀል | ||||
![]() | ||||
ቤተ መስቀል | ||||
አገር | ኢትዮጵያ | |||
ዓይነት | ባሕላዊ | |||
መመዘኛ | c(i)(ii)(iii) | |||
የውጭ ማጣቀሻ | 18 | |||
አካባቢ** | አፍሪካ | |||
የቅርስነት ታሪክ | ||||
ቅርስ የሆነበት ጊዜ | 1970 (2ኛ ጉባኤ) | |||
* በዩ.ኔ.ስ.ኮ ስሙ እንደሰፈረ። ** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |