ቤተ ገብርኤል ወሩፋኤል
ቤተ ገብርኤል ወሩፋኤል ላሊበላ ውስጥ የሚገኝ ከአለት የተፈለፈ ቤተ ክርስቲያን ነው። የቤተክርስቲያኑ መግቢያ የሚጀመርው ከቤተልሐም የሰሎት ቤት ፊት ለፊት በምሥራቅ በኩል ነው። በሌላ ጎን ከቤተ አማኑኤል ቤተክርስቲያን በሚመጣ ተሻጋሪ ድልድይም መግባት ይቻላል። ድልድዮቹ ከዛፍ ግንዶች ርብርብ የተሰሩ ሲሆኑ ርዝመታቸው 10ሜትር ነው።[1]
| ||||
---|---|---|---|---|
ቤተ ገብርኤል ወሩፋኤል | ||||
![]() | ||||
ቤተ ገብርኤል ወሩፋኤል | ||||
አገር | ኢትዮጵያ | |||
ዓይነት | ባሕላዊ | |||
መመዘኛ | c(i)(ii)(iii) | |||
የውጭ ማጣቀሻ | 18 | |||
አካባቢ** | አፍሪካ | |||
የቅርስነት ታሪክ | ||||
ቅርስ የሆነበት ጊዜ | 1970 (2ኛ ጉባኤ) | |||
* በዩ.ኔ.ስ.ኮ ስሙ እንደሰፈረ። ** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |