አዲስ ኪዳን (ግሪክ (ቋንቋ) : Ἡ Καινὴ Διαθήκη / Hê Kainề Diathếkê) በክርስትና አቢያተ ክርስቲያናት ምእመናን የሚቀበሉት የመጽሐፍ ቅዱስ ሁለተኛ ክፍል ነው።

ይህ ካርታ የሚያሳየን በዓለም ላይ ካሉት አገሮች ጠቅላላ በእያንዳንዳቸው ውስጥ ምንያህል ክርስቲያን እንዳሚገኝ ነው ። ይህም ወንጌል ምንያህል እንደተስፋፋ ክርስቶስ "ቃሌ ከዓለም ዳር እስከዳር እስኪደርስ መጨረሻው አይሆንም" ያለው እንደደረሰ ያሳያል ።
በተጨማሪ አዲስ ኪዳንን በብዙ ምሳሌዎች መምጫውን ያሳየንን
ብሉይ ኪዳን ይመልከቱ ።
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ አዲስ ኪዳን የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።
አዲስ ኪዳን
አራቱ ወንጌላት
የማቴዎስ ወንጌልየማርቆስ ወንጌል
የዮሐንስ ወንጌልየሉቃስ ወንጌል
የሐዋርያት ሥራ
የሐዋርያት ሥራ
የጳውሎስ መልዕክት
የጴጥሮስ መልዕክት

የጴጥሮስ መልዕክት ፩

የጴጥሮስ መልዕክት ፪
የዮሐንስ መልዕክት

የዮሐንስ መልዕክት ፩

የዮሐንስ መልዕክት ፪

የዮሐንስ መልዕክት ፫
የያዕቆብ መልዕክት
የያዕቆብ መልዕክት
የይሁዳ መልዕክት
የይሁዳ መልዕክት
የዮሐንስ ራእዪ
የዮሐንስ ራእይ