ሞዚላ ፋየርፎክስ
ሞዚላ ፋየርፎክስ (Mozilla Corp.) | www.mozilla.com | |||
---|---|---|---|---|
150px| | ||||
ኢንዱስትሪ | Mozilla Firefox Mozilla Thunderbird | |||
ዓይነት | የግል | |||
የምስረታ_ቦታ | አልበከርኪ፥ ኒው ሜክሲኮ (1997) | |||
ዋና_መሥሪያ_ቤት | ካሊፎርኒያ፥ ቶክዮ፥ ቶሮንቶ፥ ቤጂንግ፥ ፓሪስ | |||
ቁልፍ_ሰዎች | ጆን ሊሊ CEO | |||
ገቢ | 75,130,722 ሚሊዮን (2007 እ.ኤ.አ.) | |||
የተጣራ_ገቢ | 75,130,722 ሚሊዮን (2007 እ.ኤ.አ.) | |||
የሰራተኞች_ብዛት | 250+ |
ሞቶ
ለማስተካከል"Choose Independent. Choose Firefox."
የፋየርፎክስ ተቀጣይ
ለማስተካከልየፋየርፎክስ ተቀጣዮች በአብዛኛው በጃቫ ስክሪፕትና በኤክስዩኤል የሚፃፉና በፋየር ፎክስ ላይ ተደምረው የሚሰሩ ፕሮግራሞች ናቸው። የፋየርፎክስ ተቀጣይ አፃፃፍ ከድረ ገፅ አፃፃፍ ጋር ተመሳሳይ ቢሆንም፡ የፋየርፎክስ ተቀጣይ ልክ እንደፋየርፎክስ አካል ሆኖ ስለሚታይ ከድረገፅ ጃቫ ስክሪፕት የሰፋ የመግቢያ መብቶች አሉት። ቢሆንም፡በተለይ ከፋየርፎክስ ተተካይ ጋር ሲነጻጸር በብዛት በጥቅም ላይ የሚገኘው የማዳቀል መንገድ ተቀጣዮች ላይ መሰረታዊ ቁጥብና ይፈጥራል። በዚህ የማዛመድ ዘዴ፡ ተቀጣዩ ከፋየርፎክስ ነባር ክንዶች አንዱ ላይ በመሰካትና ተዛማጅ የስራ ችሎታውን በማብዛት ያራዝመዋል።
የፋየርፎክስ ተተካይ
ለማስተካከልየፋየርፎክስ ተተካይ ኮምፓይል የተደረገ፡ ከተጀመረበት ከNPAPI የተላለፈ ሎድ የሚደረግ ሞጁል ነው። ተተካይ ከፋየርፎክስ ፕሮሰስ ክልል ውጪ መኖር የሚችል ሲሆን፡ በጣም የሚታወቁት ምሳሌዎች ፍላሽና ጃቫ የፋየርፎክስን ስራ የሚሰሩት የድረገጹ መሰረታዊ አካል የሆነው የHTML5ን ካንቫስ ሳይሆን፡ የቪውፖርት ክፍለመስኮት ወይም ደግሞ የካንቫስ ክፍለመስኮት በመጠየቅና ስራውን እራሳቸው፡ በብዛት ከፋየርፎክስ በተገለለ ሁኔታ በመስራት ነው።
ASCII, ANSI, UNICODE, UTF-8 እና የአማእኛ ኪቦርድ ላይ ያለው ትርምስ
ለማስተካከልእነዚህ ደንቦች፡ በ፪፭፮ ካራክተሩ ASCII፡ የተራዘመውን ASCII (ከ፩፪፰ እስከ፪፭፭) ጨምሮ ማለት ነው፡ በ፪፭፮ ካራክተርስ እንደገና ለመፍጠር ላልተቻሉ ፊደላት መፍትሄ ተብለው በተለያዩ ኮሚቴዎች በየቅል የተዋቀሩ ደንቦች ናቸው። ከዛ ደግሞ፡ እንደፋየርፎክስ ላሉ ሁሉገብ ግብአቶችና ከፕሮግራሚንግ አስተያየት ለአንዱ ማሽን የተፃፈው በየትኛው ማሽን እንደሚነበብ የማይታወቅበት ጊዜን ጨምሮ ግን፡ ግር የሚያሰኙ ናቸው። https://www.youtube.com/watch?v=pbJ6H0csdRE