1897
(ከ፲፰፻፺፯ የተዛወረ)
ክፍለ ዘመናት፦ | 18ኛ ምዕተ ዓመት - 19ኛ ምዕተ ዓመት - 20ኛ ምዕተ ዓመት |
አሥርታት፦ | 1860ዎቹ 1870ዎቹ 1880ዎቹ - 1890ዎቹ - 1900ዎቹ 1910ሮቹ 1920ዎቹ
|
ዓመታት፦ | 1894 1895 1896 - 1897 - 1898 1899 1900 |
- ታኅሣሥ 24 ቀን - የጃፓን-ሩስያ ጦርነት፡ ጃፓን ፖርት አርሰር ከሩስያ ማረከ።
- ጥር 14 ቀን - ብዙ ሰላማዊ ሰልፈኞች በሰይንት ፒተርስቡርግ ሩስያ በፖሊስ ተገደሉ።
- የካቲት 26 ቀን - የሩስያ ሠራዊት በሙክደን ውግያ በጃፓን ተሸነፈ።
- መጋቢት 26 ቀን - በምድር መንቀጥቀጥ በህንድ 20,000 ሰዎች ሞቱ።
- ግንቦት 20 ቀን - ጃፓን የሩስያን መርከብ ኃይል አጠፋ።
- ግንቦት 30 ቀን - የኖርዌይ ምክር ቤት ነጻነት ከስዊድን አዋጀ።
- ነሐሴ 26 ቀን - በካናዳ ውስጥ አልቤርታና ሳስካቸዋን አዳዲስ ግዝቶች ሆኑ።
- ነሐሴ 30 ቀን - ጃፓን በሩሲያ ላይ አሸንፎ በፖርትስመስ ኒው ሃምፕሽር ውል ተፈራረሙ።
ልደቶች
ለማስተካከልጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |