ናይሮቢኬንያ ዋና ከተማ ነው።

ናይሮቢ
ናይሮቢ ከጣራ በምዕራብ በኩል ሲታይ
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 2,940,911
[[file:|270px|ናይሮቢ is located in]]<div style="position: absolute; z-index: 2; top: Expression error: Missing operand for /.%; left: Expression error: Missing operand for *.%; height: 0; width: 0; margin: 0; padding: 0;">
{{{alt}}}
ናይሮቢ

1°17′ ደቡብ ኬክሮስ እና 36°49′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 3-4 ሚሊዮን ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,940,911 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 01°17′ ደቡብ ኬክሮስ እና 36°49′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

1891 ዓ.ም. ተመሠርቶ በ1897 ዓ.ም. ዋና ከተማ ከሞምባሳ ወዲህ ተዛወረ።