ጩፉ 曲阜 | |
የጩፊ ቅጥር ደቡብ በር | |
ክፍላገር | ሻንዶንግ |
ከፍታ | 65 ሜ. |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 60,000 |
ኮንግ-ፉጸ በ551 ዓክልበ. የተወለደበት ከተማ ከመሆኑ ይልቅ የቻይና መጀመርያ ንጉሥ ኋንግ ዲ ደግሞ ሾው ጪው በሚባል ሠፈር እንደ ተወለደ ይታመናል። በተጨማሪ የኋንግ ዲ ልጅና ተከታይ ሻውሃው ዋና ከተማውን ከዥዎሉ ወደ ጩፉ አዛውሮ በዙሪያው እንደ ሞተ ስለሚታመን መቃብሩ ነው የሚባልለት ቦታ እስካሁን ሊታይ ይቻላል።