ጥር ፭ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፳፭ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፪፻፵፩ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፪፻፵ ዕለታት ይቀራሉ።
፲፰፻፹፰ ዓ/ም የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የባቡር ኩባንያ የሀዲድ ሥራውን ውል ተፈራረመ።