ጥር ፪ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፳፪ ኛው ዕለት እና የበጋ ወቅት ፯ተኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፪፻፵፬ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፪፻፵፫ ዕለታት ይቀራሉ።

ታሪካዊ ማስታወሻዎች ለማስተካከል

  • ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - የ ፬ኛ ክፍለ ጦር አባላት ነገሌ ቦረና ላይ አምጸው አለቆች መኮንኖቻቸውን በቁጥጥራቸው ስር አዋሉ።
  • ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - በገጠሪቱ ኢትዮጵያ የሚገኘውን ሕዝብ ለመርዳትና ለማስተማር፣ የመጀመሪያዎቹ "የእድገት በኅብረት የእውቀትና የሥራ ዘመቻ" ወጣቶች ከአዲስ አበባ ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ዘመቱ።

ልደት ለማስተካከል

ዕለተ ሞት ለማስተካከል

ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል

  • ሪፖርተር፣ ኪንና ባህል - “ሳምንቱ በታሪክ”