?ጉማሬ

ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ: ሙሉ ጣት ሸሆኔ
አስተኔ: የጉማሬ አስተኔ
ወገን: የጉማሬ ወገን Hippopotamus
ዝርያ: ጉማሬ H. amphibius
ክሌስም ስያሜ
Hippopotamus amphibius

ጉማሬ ኢትዮጵያና አፍሪካ ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው።

የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ

ለማስተካከል

የጉማሬ ወገን ሌሎች አባላት ሁሉ በጥንት ጠፍተዋል። የጉማሬ አስተኔ አንድ ሌላ ኗሪ አባል ዝርያ ብቻ አለበት፤ እሱም በምዕራብ አፍሪካ የተገኘው ድንክ ጉማሬ የተባለው ፍጡር ነው።

አስተዳደግ

ለማስተካከል

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ

ለማስተካከል

የእንስሳው ጥቅም

ለማስተካከል

አስገራሚ እንሰሳ ሆኖ አብዛኛውን ጊዜ በውሃ ውስጥ የሚያሳልፍ ማንኛውንም አደጋ በመጋፈጥ ራሱንና ወገኖቹን የሚታደግ እንስሳ ነው፡፡