ጉለሌ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ካሉት ዐሥሩ ክፍለ ከተሞች ውስጥ አንዱ ነው። እስከ እ.ኤ.አ 2011 ባለው መረጃ መሠረት የሕዝብ ብዛቱ 284,865 ነው።

ጉለሌ
ክፍለ ከተማ
Gullele (Addis Ababa Map).png
ጉለሌ ክፍለ ከተማ (በቀይ) በአዲስ አበባ ውስጥ
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 248,865

መልከዓ-ምድራዊ አቀማመጥEdit

ጉለሌ የሚገኘው የእንጦጦ ተራራ በሚገኝበት በሰሜናዊው የከተማው ክፍል ሲሆን ኮልፌ ቀራንዮንአዲስ ከተማንአራዳንየካ ክፍለ ከተማን ያዋስናል።