አዲስ ከተማኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ካሉት ዐሥሩ ክፍለ ከተሞች ውስጥ አንዱ ነው። እስከ እ.ኤ.አ 2011 ባለው መረጃ መሠረት የሕዝብ ብዛቱ 271, 664 ነው።[1]

አዲስ ከተማ
ክፍለ ከተማ
Addis Ketema (Addis Ababa Map).png
አዲስ ከተማ (በቀይ) ከአዲስ አበባ መሃል
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 271,664

መልከዓ-ምድራዊ አቀማመጥEdit

አዲስ ከተማ በአዲስ አበባ ሰሜን ምዕራብ አቅጣጫ ላይ የሚገኝ ሲሆን በሰሜን ጉለሌ ፣ በምስራቅ አራዳ ፣ በደቡብ ልደታ እና ደግሞ በምዕራብ ኮልፌ ቀራንዮ ያዋስኑታል። የአፍሪካ ታላቁ ክፍት ገበያ የሆነው መርካቶም በዚሁ ክፍለ ከተማ ውስጥ ነው የሚገኘው።

ዋቢ ምንጮችEdit

  1. ^ "Addis Ketema" በእ.ኤ.አ ኖቬምበር 24 ቀን 2012 የተወሰደ።